ታዳጊው በወጣትነት እድሜው እያሳየ የሚገኘው የእግር ኳስ ክህሎት በብዙዎች ተስፋ የተጣለበት ሲሆን አቅሙን እና ልምዱን እያዳበረ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ በትውልዱ ከሚታዩ ምርጥ ተጫዋቾች ምናልባትም ...
ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ኮሞሮስ ፕሬዝዳንት የሆኑት አዛሊ አሱማኒ በሀገሪቱ የሚገኝ የሀይማኖት አባት ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ስርዓተ ቀብር ላይ በተገኙበት ወቅት የግድያ ሙከራ ተፈጽሞባቸዋል፡፡ ...
በሞቱ ወታደሮቿ ዙርያ በብዛት መረጃዎችን ይፋ የማታደርገው ዩክሬን በቅርቡ ባወጣችው መረጃ 31 ሺህ ወታደሮቿን በውግያው ማጣቷን ብታሳውቅም የአሜሪካ የደህንነት ተቋማት የሟቾች ቁጥር ከተጠቀሰው ጋር ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 10 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የመግዣ ዋጋውን የትናንቱን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ112 ...
በአፍሪካ የሚገኝው የድህነት ደረጃ እንዲሁም ስራ አጥነት ሰዎች የሰውነት አካላቸውን እንዲሸጡ እያሰገደደ እንደሆነ ሲነገር፤ በሆስፒታል ውስጥ በቀዶ ጥገና ጊዜ እና ከሞቱ ሰዎች የሚሰረቁ የሰውነት ...
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ባለ የሰው አልባ አውሮፕላን አልያም የድሮን ማምረቻ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በዚህ ጊዜ እንዳሉት ሩሲያ የድሮን ምርቶችን ባለፈው ዓመት ...
የደንበኞቹን ቁጥር በተያያዘ ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 በጀት ዓመት የደንበኞቹ ቁጥር 78 ሚሊየን መድረሱን አስታውሰው፤ በዘንድሮ በ2017 በጀት ዓመት የደንበኞችን ቁጥር 83 ሚሊየን ለማድረስ ታቅዷል ...
እስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ሊቃጣ የነበረ የግድያ ሙከራን ማክሸፏን አስታወቀች። የሀገሪቱ ፖሊስና የደህንነት መስሪያ ቤት (ሺን ቤት) በጋራ ባወጡት መግለጫ፥ በኢራን ...
የአውሮፓ ህብረት የቱርክ ብሪክስን ልቀላቀል ጥያቄ እንዳሳሰበው ሲገለጽ የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ጦር ወይም ኔቶም አባሉ የአንካራ ብሪክስን ለመቀላቀል ማሰቧ እንዳሳሰበው ሲገለጽ ቆይቷል። ...
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ከታደሰበት 2018 ጀምሮ በመልካም ሁኔታ ላይ መቀጠሉን የተናገሩት ቃል አቀባዩ በሊባኖስ ያሉ ኢትዮጵያዊያንን ደህንነት ለማስጠበቅ ቤሩት ያለው የኢትዮጵያ ቆንስላ እና ...
በሊቨርፑል፣ ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ክለቦች ውስጥ ይጫወቱ የነበሩ የተወሰኑ የቀድሞ ኮኮቦች አሁን ህይወታቸው በድህነት ውስጥ መሆኑን ዴይሊ ሜይል ዘግቧል፡፡ ዌስ ብራውን፣ኢምሊ ሄስኪ፣ቻርሊ ...
የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ እስራኤል በጋዛ እና ዌስትባንክ የምታደርገውን “ህገወጥ ወረራ” እንድታቆም በፍልስጤም አስተዳደር የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ። 193 አባላት ያለው ጠቅላላ ...